Oct 18, 2011

አርማጌዶን ቁጥር ፪ ቪሲዲ

አዘጋጅ፦  መ/ር ዘመድኩን በቀለ
አሳታሚ፦ የጌልጌላ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት




"የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል" (የሐዋ. ሥራ ፱፣፭) የሚለው ኀይለ ቃል በሽፋኑ ላይ የሚነበበው ይኸው ቪሲዲ በዋናነት በጋሻው ደሳለኝ ያሳተማቸው ሲዲዎች፣ ቪሲዲዎች እና ጽሑፎች፣ የሰጣቸው ቃለ ምልልሶች ከፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ አስተሳሰብ ጋራ ባላቸው መስማማት፣ ከኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ እምነት እና ክርስቲያናዊ ትውፊት አኳያ ደግሞ በሚታይባቸው ተቃርኖ ላይ በማተኮር የተዘጋጀ ነው፡፡"  (ደጀ ሰላም፤ መስከረም ፳፬ /፳፻፬ ዓ.ም)

ሙሉ ታጻውን (ቪሲዲ ) ደቂቀ ናቡቴ ከተሰኘ የጡመራ መድረክ በመገልበጥ ከዚህ በታች አቅርበነዋል። 

ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል


ክፍል ፩

ክፍል ፪

ክፍል ፫

ክፍል ፬


0 comments:

Post a Comment

አስተያየት ወይም መልዕክት ካልዎት፤ ከዚህ በታች ያለውን ሰሌዳ ይጠቀሙ።